አማርኛ፡ ሥነ ቃል
በዚህ ተምህርት ውስጥ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ የሥነቃል ክፍሎች የሆኑትን ተረትና ምሳሌዎችን፣ እንቆቅልሾችች፣ ፈሊጣዊ ንግግሮችን እና የሚካተቱ ሲሆን ትምህርቱ ከሙሉ ማብራሪያ እና ምሳሌዎች የታገዘ ከእለት ተእለት ማህበራዊ ኑሯችን ጋር ተያያዥነት ባለው መልኩ የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች በቀላሉ እንዲረዱት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው
| Responsible | Hareg |
|---|---|
| Last Update | 03/31/2026 |
| Completion Time | 8 minutes |
| Members | 1 |